የወንዶች ጉዳይ የዘመን ፌስታል ነው |ረድዔት አሰፋ| hareg podcast
Update: 2025-04-11
Description
ረድዔት አሰፋ ( Red-8 ) !የሚያስደንቅ ሐሳብና ውበት ባላቸው ግጥሞቹ በማህበራዊ ሚዲያ ይታወቃል ። በግጥሞቹ ውስጥ ሁለንተናውን ዘልቆ የሚያይበት መንገድ ያስገርማል ። ስለሱ ብዙ ማለት ቢቻልም በቆይታ ውስጥ ካነሳቸው ውብ ሐሳቦች ጋር ብንተዋችሁ መርጠናል ። ዛሬ ሐረግ ፖድካስት ረድዔት አሰፋን ከሚያማምሩ ሐሳቦቹ ጋር ከእናንተ ጋር ያቆየዋል ።
Comments
In Channel